አረ ጓደኞቸ ከ አመት በፊት የተለየኋት ፍቅረኛየ ነበረች የተለያየነ ሰሞን ትንሽ ትናፍቀኝ ነበር ከዛ በጊዜ ሂደት ረሳኋት እሄው ከ አመት በኋላ ድንገት በህልሜ አይቻት እንዳዲስ ትናፍቀኝ ጀመር የምር እንዳዲስ እያፈቀርኳት ነው ስልክ ቀይራለች ቢያንስ ባገኛት ደስ ይለኛል ከተሳካና አሁንም single ከሆነች አብራኝ እንድትሆን ምኞቴ ነው እና ምን ትመክሩኛላቹ
Nov 12, 2020ልጂቷን አናቃት, ስልኳን አናቀው. how can we help?🤷♂
Nov 13, 2020