Sewoch EBC dstv laum normal dish laym alsera yalegn enen bcha nw? Signal qualitiw high nw
Nov 12, 2020It has stopped working for everyone but etv news SD is working
Nov 12, 2020Sewoch EBC dstv laum normal dish laym alsera yalegn enen bcha nw? Signal qualitiw high nw
Nov 12, 2020It has stopped working for everyone but etv news SD is working
Nov 12, 2020HD'wn be payment argewital meseleng Etv hd lay argew ena eyew ye dollar sign $ on nw yemilew so bekifiya argewital my guess
Nov 12, 2020ETV News HD እና Walta TV የሽበባ ወይም የጃሚንግ ጥቃት ደረሰባቸው‼️ ☑️ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) እና በዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት በሳተላይት የሚተላለፉት ETV News HD እና Walta TV የሽበባ ወይም የጃሚንግ ጥቃት እንደተካሄደባቸው ልዩ መረጃ ሰምቷል፡፡ ☑️በጣቢያዎቹ ላይ ለተፈፀመው የሽበባ ጥቃት በይፋ ኃላፊነት የወሰደ አካል ባይኖርም፣ የሕወሓት እጅ ሊኖርበት ይችላል የሚል ግምት እንዳለ ሰምተናል፡፡ የሽበባ ወይም የጃሚንግ ጥቃቱ በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በSD (ወይም ስታንዳርድ ዴፊኒሽን) የሚያሰራጨውን የሳተላይት ስርጭት ዒላማ ያደረገ ነበር፡፡ ☑️ ጥቃቱ ለሦስት ቀናት፣ ብሔራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያው በSD የሚያሰራጨው መረጃ ለሕዝብ እንዳይደርስ አድርጎ እንደነበር ሸገር ሰምቷል፡፡ ☑️ይህ ችግር አሁን የተፈታ ሲኾን፣ ሐሙስ ከቀኑ 7፡00 ገደማ ጀምሮ ጣቢያው በHD (High Definition) የሚያሠራጨው ETV News HD የሽበባ ጥቃት ተፈጽሞበት እንደነበር ታውቋል፡፡ https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxSHWM66afKljA @LiyuMereja
Nov 13, 2020Egnagam etv hd enbi blo be sd frequency sera
Nov 13, 2020ዲሽ ላይም ኢቲቪ ታያለህ? እንደምን አደራችሁ ዲሽ የሌላችሁ ነው የሚሉት እኮ ዜና ላይ።
Nov 12, 2020Tadleh yemr
Nov 12, 2020There has been some signal jamming. That's why.
Nov 12, 2020Enem ga ayseram gn be dish SD yseral malet HD nw alseram yalew
Nov 12, 2020