ትህነግ ለምንድነው በአሸባሪነት የማይፈረጀው? እንደነ አልሸባብ ምናምን🤷♂
Nov 11, 2020አብይ ህወሓትን አሸባሪ ብሎ ቢፈርጅ ኦነግንም መፈረጅ ይኖርበታል። ምክኒያቱም የብልጽግና ወንጌል ተከታዮች(ባለስልጣናቱ) እራሳቸው ኦነግ ሸኔ የህወሓት ተላላኪ ጉዳይ አስፈጻሚ እንደሆነ ስለተናገሩ ጠሚሩ ኦነግን በሽብርተኝነት ለመፈረጅ ይገደዳል። ኦነግን ደግሞ በሽብርተኝነት ከፈረጀ እራሱ ጠሚሩ ሽብርተኛ ሊሆኑ ነው። ምክኒያቱም አብይ እራሱ ኦነግን በረሃ እያለ መረጃ ሰርቄ እሰጠው ነበረ ብሎ ተናግሯልና ።
Nov 12, 2020