ከአዳም እና ሄዋን በፊት የተፈጠረ ሰው ነበር ???
Nov 11, 2020Lilith የምትባል ቆንጅዬ ሴት ነበረች አሉ። አዳም ሳይፈጠር በፊት እሷ perfectly ሴት ሆና ተጠፈጥራ ነበር። ቁሌታም ነበረች። ኸተለያዩ እንስሳት ጋር sex አድርጋ ፣ ሁለት ማንነት ያላቸው ፍጡራን(እባብ እና ሰው ፣ ተኩላ እና ሰው ፣ ጅብ እና ሰው ወዘተ ወዘተ) ፣ ከዛም እኘዚህ ልዩ ፍጡራን ሲዳሩ ሌሎች በጣም የተለዩ ፍጡራን ተፈጠሩ። ፈጣሪ ተናደደ። ተፀፀተ። ሊሊን እና ልጆች ፣ የልጅ ልጆቿን ከጠነት አባረራቸው። ከዛ በዃላ ነው ለአዳም ፣ ሞኟን ሄዋን የፈጠረለት። ይላሉ። Source Kabbala
Nov 12, 2020