#politics
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ የ ኤርሚያስ *የመለስ ልቃቂት* እና የ ሃብታሙ *ከህወሃት ሰማይ ስር * ሚለውን መፅሃፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ soft copy? Pdf ወይም ማገኝበት Channel link ካላቹ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Nov 11, 20208 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ የ ኤርሚያስ *የመለስ ልቃቂት* እና የ ሃብታሙ *ከህወሃት ሰማይ ስር * ሚለውን መፅሃፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ soft copy? Pdf ወይም ማገኝበት Channel link ካላቹ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Nov 11, 2020የመለስ ልቃቂት አለ! ውነትም! አሁን ህወሃት ሲወድም ማን እነዚህን የመለስ ቡችሎች fund እንደሚያደርግ እናያለን።
Nov 11, 2020Ye ermias ye meles trufatoch ezi channel lay ale @Books_worldd search argew. Lelawn alakm gn i'm sure atatam
Nov 12, 2020Its really weird to witness these guys crying for tplf
Nov 11, 2020