When is school starting is it on hidar 7 or?
Nov 10, 2020Mechem hahahaha😈
Nov 10, 2020When is school starting is it on hidar 7 or?
Nov 10, 2020Mechem hahahaha😈
Nov 10, 2020Timrt minister erasu yemiyawkew aymeslegnm😂
Nov 10, 2020Hidar 15
Nov 10, 2020Tornetu seyalk
Nov 10, 2020currently unkown ig
Nov 10, 2020Laltewesene gize terazmual is what they said.
Nov 11, 2020የ2013 የትምህርት ዘመን ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመር የነበረው የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ሂደት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ! ለክልላዊ እና ብሄራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን የክለሳ ትምህርት ግን ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የ2013 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ በማያጋልጥ ሁኔታ ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ትምህርት ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማከናወን ላይ መሆኑ ይታወሳል፡፡ ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጪ በተቀሩን ክፍሎች ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በኮቪድ-19 የቀውስ ጊዜ የትምህርት አመራርና አስተዳደር ስትራቴጂ እቅድ ላይ የተቀመጡ ስታንዳርዶችን ሟሟላት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ አስፈላጊ ዝግጅቶች በተሟላ ደረጃ እስኪጠናቀቁ ድረስ በከተማዋ ለመጀመር የታቀደው የገጽ ለገጽ ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ቢሮው አስታውቋል፡፡ ከባለፈው ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በመሰጠት የጀመረው የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ የክለሳ ትምህርት የመማር ማስተማር ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ቢሮው ገልጿል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ እና ሼር ያድርጉ! @MoE_Ethiopia @MoE_Ethiopia
Nov 11, 2020