Hi guys and teyake lemeteyek neber senbet tamari hono le keber lebes silu new abezangnawichu migebut tekekel new belachehu tasebalachu?
Nov 10, 2020አስቾኳይ የእርዳታ ጥሪ ለ እህታችን !! ★ በቅንነት ሼር ሼር ሳያድርጉ እንዳያልፉ የሕይወት አድን ጥሪ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና #ETHIOPIAN || ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትበላለች የ 11class ተማሪ ነች በ ባሌ ጎባ ነዋሪ ስትሆን በደረሰበት ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ህመም ሁለት #ኩላሊቶቹዋ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛልች ። ውድ ወገኖች ለእህታችን በሃኪሞች በተነገረው የቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ #የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርበታል ለህክምና በጠቅላላ 2,000,000(ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና ለህታችን #ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻቹ እድትዘረጉለት ዘንዳ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን! የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251925386501 እንዲሁም ቤተሰቡዋ ጋር 0920942369 0912823605 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉ @gobamuslimstudent
Nov 12, 2020