Eng Bio Cvic App Chem ብቻ ሰግጪ ባነብ አልፍ ይሆን ዘንድሮ 12 ነኝ 1 ብቻ ወር ቀረኝ ...?
Nov 08, 2020ትችላለህ። ግን ሦስቴ መደጋገም አለብህ። ግዜው ትንሽ ሰለሆነ ግን ሁለቴ ለመድገም ሞክር። በጣም በትኩረት አጥና። ቴሌግራም ብዙ አትግባ(በቀን ለሰላሳ ደቂቃ ብቻ ተጠቀም ፣ አምስት አምስት ደቂቃ ፣ እያራራክ። የድሮ ፈተናዎች ስራ። የቀሩትንም የቀድሞ ፈተናዎች ቀጥቅጠህ ስራ። Exam Book ግዛ። መልሶቹ እዛ ላይ ስላሉ best ነው። አእምሮህን በየመሃሉ አዝናና። ..games, music, short funny clips, motivational videos, Sport... በርታ ትችላለህ።!!
Nov 09, 2020