ኢትዮጵያ ዉስጥ ጦርነት መቸ ነው ሚቆመው? ለምሳሌ ህወሀት ተሸነፈ እንበል አና ብልፅግና ፓርቲ ቢመራ የዛሬ 20 እና 30 አመት ደግሞ ሌላ ቡድን በብልፅግና ላይ ጦርነት ላለማንሳቱ ምን ያክል እርግጠኛ ነን?
Nov 08, 2020ኧረ እስኪ ነገ ስለመኖራችን እርግጠኛ እንሁን
Nov 09, 2020ኢትዮጵያ ዉስጥ ጦርነት መቸ ነው ሚቆመው? ለምሳሌ ህወሀት ተሸነፈ እንበል አና ብልፅግና ፓርቲ ቢመራ የዛሬ 20 እና 30 አመት ደግሞ ሌላ ቡድን በብልፅግና ላይ ጦርነት ላለማንሳቱ ምን ያክል እርግጠኛ ነን?
Nov 08, 2020ኧረ እስኪ ነገ ስለመኖራችን እርግጠኛ እንሁን
Nov 09, 2020Biltsigina lmndnw 30 amet mimeraw Mircha yelem ende
Nov 09, 20201 Truth in Ethiopia. Is that the name changes the streets stay the same🤷♂
Nov 09, 2020Dude le bltsegena 20 ena.30 amet ma sisetew new😡
Nov 09, 2020አንድ ቡድን የሚሸነፈው የሀገሩ ህዝብ ሲነሳበት ነው። ለምሳሌ ደርግ የተሸነፈው ሁሉም ኢትዮጵያዊ መሮት ስለነበር ህውሃትን ደግፎ አበረታቶ ነው እንጂ በ1 ህውሃት ብቻ አይሸነፍም ነበር። አሁንም እንደዚህ ነው፤ ብልፅግና የሁሉንም ህዝብ ስሜት እና ፍላጎት አመጣጥኖ ሰላም አስከብሮ ከቀጠለ ማንም ጦርነት ቢከፍትበት አያሸንፍም ምክንያቱም ህዝቡ አብሮት ስለሚሆን። ካልሆነ ግን አይቀርለትም
Nov 09, 2020Minm wuletum eskalmotu torinet alle
Nov 09, 2020When ppl stop hating things or ppl just for no reason.
Nov 09, 2020Bemn ergetegna mehone yechalal🤷♀endewem 20 ena 30 amet eruk lihon yechelal bezi aynet🤔
Nov 09, 2020Lemn biltsigna 20 amet ykoyal😂
Nov 09, 2020