Anonymous
#other
ሰላም የጂንስ ወይም የልብስ ቀለም (fabric dye) የት ማግኘት እችላለሁ? በተለይ RIT brand የልብስ ቀለም የሚገኝበትን የምታውቁ ካላችሁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል። ካልሆነም ሌላ brand ቢሆንም ችግር የለውም። Any suggestions will be welcome. Thanks for your help in advance.
Nov 08, 20200 engagements

Nov 08, 2020