Anonymous
#religion
የተወደዳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ብቻ መልሱልኝ ለዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ምን ማድረግ ትፈልጋላችሁ? በወጣትነታችሁ ልታስቧት አትወዱምን?
Nov 07, 202019 engagements
የተወደዳችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ብቻ መልሱልኝ ለዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ምን ማድረግ ትፈልጋላችሁ? በወጣትነታችሁ ልታስቧት አትወዱምን?
Nov 07, 2020Be betekristiant sir tetelilew yemigegnu nedayann bireda balebs bimegib desteye new ende egzihaber fikad yargilign
Nov 07, 2020አዎ እንወዳለን በዝማሬ ባገለግል
Nov 07, 2020በጾም እና በፀሎት
Nov 07, 2020eski bewst mesmer enawera
Nov 07, 2020Username ላክ
Nov 07, 2020ይህ “ መልካም ወጣት ዘተዋሕዶ ” የተሰኘው የቴሌግራም ገፃችን ነው ። • በተለያየ ምክንያት ከቤተክርስቲያን የራቁ ወጣቶችን ለማስተማርና ለመመለስ ። • በአገልግሎት ላይ ያሉ ወጣቶችን ደግሞ ለማፅናት የተከፈተ “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ልጆች ገፅ እንኳን በደህና መጡ። @ytewahido_lijoch ❤️
Nov 08, 2020Be diquna bagelegl des yilegnal
Nov 08, 2020One Day You Will All See #Zelalem
Nov 07, 2020