ፈጣሪ የሰውን ልጅ የፈጠረው 'እንዲያመሰግነው ነው' የሚሉ ብዙ ሰዎች አውቃለሁ። ይሄ ቀጥታ ያሳሰበኝ 'ፈጣሪ Egoist ነው እንዴ?🤔' ... አዎ ሁሉንም ነገር የማድረጎ ሃይል አለው። አዎ ሊያጠፋን ይችላል። ግን የፈለገውን ማድረግ የሚችለው ፈጣሪ ፣ ለምን የሆነ ሰው እሮብ ቀን ስጋ ስለበላ ፣ ስላመነዘረ ፣ ስለ ሰረቀ ወዘተ ...የዘላለም እሳት ውስጥ እንዲሰቃይ የወሰነበት ለምን እንደሆነ አልገባኝም። ፈጣሪ የህግ ባለሙያ ነው? ህግ ያስፈለገን ለምንድነው? ያ ሁሉን አወቅ ፈጣሪ ፣ ሁሉን ቻይ ፣ በጎ.. እንዴት እንደዚህ አይነት ስህተት ሰራ?-- ተራ መጫወቻዎችን አሳምሮ ሰጥቶን ፣ 'ይሄን መጫወቻ እኔ ባልኩህ መሰረት ባትጠቀምበት ፣ ይታይሃል እዛ እሳቱ ፣ እዛ ውስጥ ለዘላለም ትቃጠላታለህ።' ... አምላክ ጨካኝ ፣ manipulative ..በሰው ስቃይ የሚደሰት ፣ አስፈሪ ፤ አይመስላችሁም?? ፅድቅ የሰሩት ለዘላለም እያመሰገኑት እንደሚኖሩ ነው የሚነገረው። ይሄ ታዳ ፈጣሪ የፈጠራቸው ሲያመሰግኑት በደስታ እንደሚፈነድቅ Egoist እንደሆነ አያሳይም???
Nov 07, 2020Ayasayem man heg eko yemetaw yesew lij endaytefa tebelo eko nw yesega feqad senabeza gize enam hizbum seol endaygeba tebelo nw heg yewetaw keza beterefe yezerahewn nw yemetebelaw man esu rasu tenagrual esat ena wuhawun aqerbelehalew ejehn wedefelekw zerga nw yalew fetari mamesgen yalkew part egziabher meleaktn sefeter they were 100 neged keza yametsut ametsew 99 honu yesew lij demo yanen yegodelewn bota endemola tebelo nw yetefeterew hence the praising part
Jul 29, 2026(edited)