Anonymous
#health
hi በእግር ስሄድ እገሬ ውስጥ በጣም ያቃጥለኛል ሰውን ስጠይቅ ነርቭ ሊሆን ይችላል ይላሉ። አናንተ ምን ትላላቹ? እና ደግሞ እግሬ እና እጄ በጣም ያለቅሳሉ( ያልበኛል) እና ላቡ በምን ሊቆም ይችላል? (መፍትሄውን ንገሩኝ please)
Nov 06, 20203 engagements
hi በእግር ስሄድ እገሬ ውስጥ በጣም ያቃጥለኛል ሰውን ስጠይቅ ነርቭ ሊሆን ይችላል ይላሉ። አናንተ ምን ትላላቹ? እና ደግሞ እግሬ እና እጄ በጣም ያለቅሳሉ( ያልበኛል) እና ላቡ በምን ሊቆም ይችላል? (መፍትሄውን ንገሩኝ please)
Nov 06, 2020እግርህ ምናልባት የምትጠቀመው ጫማ ወይም ካልሲ አልተመቸው ይሆናል። እሱን አስተካክል። ለላቡ ደግሞ መድሃኒት አለ ፋርማሲ ጠይቅ።😁
Nov 07, 2020Yechina chama atlibes
Nov 07, 2020ሌላ በአይን የሚታዩ ነጠብጣብ ምልክቶች ካሉብህ pitted keratolysis ስለሚሆን ግዴታ መታከም አለብህ። ላብ ብቻ ከሆነ ግን ፋርማሲ ሂድና የላብ ይሰጡሀል
Nov 07, 2020