Hey guys Tetekmachut yeseralachu ye Penis masadegiya kale negerugn please Bahlawim zemenawim becha yemisera meftehe Tnx in advance
Nov 06, 2020Their is an exercise search it and ppl why are u acting childish
Nov 06, 2020Hey guys Tetekmachut yeseralachu ye Penis masadegiya kale negerugn please Bahlawim zemenawim becha yemisera meftehe Tnx in advance
Nov 06, 2020Their is an exercise search it and ppl why are u acting childish
Nov 06, 2020Sint inch new
Nov 07, 2020😂😂mnaleh kekumetu wanaw😜 Lemangnawm mitekmsh kehone anbbew... አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ አንድ ሰው መቶ እጅ የሚያረዝም መድሀኒት አለ ቢላችሁ ታምኑታላችሁ? በመጀመርያ ስለዚህ መድሀኒት የሰማሁት ከታካሚዎቼ ሲሆን እኔም የታካሚዎቼን ጥያቄ ለመመለስ ስለዚህ መድሀኒት ማወቅ ፈለኩ፡፡ ገና የመድሀኒቱ ዌብሳይት ስከፍት ብዙ የሚያጠራጥሩ ነገሮች አየሁ ከነዚህ ውስጥ መካከል፦ 1.የወሲብ ስሜት ይጨምራል 2.የተሻለ የግንኙነት ስሜት ይሰጣል 3.በግንኙነት ጊዜ ሀይል ይጨምራል ይቀጥልና ስለመድሀኒቱ ታዋቂነትና ተፈጥሮአዊ የወንድ ልጅ ብልትን ርዝመት እንደሚጨምር ከገለጸ በሃላ መድሀኒት ስትወስድ ማፈር የሚባል ነገር አይኖርም ይላል፡፡ ስለ አወሳሰዱ ሲያወራ መድሀኒቱ ሰፕሊመንት ስለሆነ በየቀኑ መወሰድ አለበት ከዛም አልፍ ለብዙ ወራት መጠቀም አለብህ ይላል፡፡ ይበልጥ ያስገረመኝ ምን እንዳለው አለመግለጹ ነው፡፡ የአንዱ ወጪም 3500 ብር ሲሆን ለውጥ ለማግኘት ደጋግሞ እና ያለማቋረጥ መጠቀም ስላበት ምን ያህል ወጪ እንደሚሆን አስቡት፡፡ ቆም ብሎ ላስተዋለ ይህ መድሀኒት ማጭበርበርያ እንደሆነ ይረዳል፡፡ አንዱ ቀላል ምክንያት መድሀኒቱ ያለውን ንጥረ ነገር ግልጽ አደለም፡፡ በግልጽ የተቀመጡት ንጥረነገሮች አንድ ሰው አይቶ በማጥናት እንዴት መፍትሄ ሊያመጣ እንደሚችል እና ጉዳትም ካለው መረዳት ይቻላል፡፡ይህ መድሀኒት የለውም፤ ምን ለመደበቅ አስበው ነው? ሌላው ነገር አብዛኛው የስንፈተ ወሲብ ችግሮች በተለይ ለወጣት የሳይኮሎጂ መንስኤዎች ሲሆኑ ይህንን ችግር በኪኒን ብቻ እፈታለሁ ማለት አጠራጣሪ ነው፡፡ የብልትንም እርዝመት የሚጨምር ቀዶ ህክምና ነው እንጂ ኪኒን ወይም ቅባት የለም፡፡ ሌላው ነገር በዝርዝር የጠቀሳቸው ጥቅሞች በጥናት ያልተረጋገጡ ናቸው፡፡በህክምናው ዘርፍ እነዚህን የግንኙነት ስሜትን እጨምራለሁ የሚለው ሲጀመር ችግር ሆኖ ለመፍታት ከፈለግን ከሳይኮሎጂስት ጋር በንግግር ነው እንጂ በኪኒኖች አደለም፡፡ ይህ አይነት በተደጋጋሚ የሚወሰዱ ወይም ሰፕሊመንት የምንላቸው እንኳን ለሀገራችን አሜሪካን ራሱ መቆጣጠር አቅጧታል፡፡ ግን ይህንን መድሀኒት ጥናት አርጋበት አደገኛ እንደሆነ ስለተደረሰበት አግደዋለች፡፡ ሀገራችንም ይህንን ግኝት ተመስርታ መከልከል ብቻ ሳይሆን ሲሸጥ የተገኝ መጨረሻው እስርቤት እንደሆነ አያሳየች ነው፡፡ ምንድን ነው አደገኛ ያረጋው? የአሜሪካ የመድሀኒት ቁጥጥር ኤጀንሲ መድሀኒቱን በምርመር ያገኘበት ንጥረ ነገር ታልዳላፊል ሲሆን ይህም ከናይትሬት ካላቸው በሀኪም ያሚታዘዙ መድሀኒቶች ጋር አደገኛ በሆነ ሁኔታ ስለሚቃረን ይህም ደም ግፊትን በከፍተኛ በመቀነስ ለሞት ሊዳርግ እንደሚችል ገልጸዋል፡፡ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የስንፈተ ወሲብ እውነተኛ የጤና ችግር ነው፡፡ይህንን ችግር ለንግድ መጠቀሚያ ማረግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው፡፡ ለብዙ የብር ብክነት ከመጋለጥህ በፊት ይህን ቸግር ከሀኪምህ ጋር ተወያይ፡፡ መፍትሄ አለው! @TenaHabesha @TenaHabesha
Nov 07, 2020Bro chill😂😂chances are ur over reacting....
Nov 06, 2020Am I over reacting or am I right...when is hard, it's full length is 20cm (21-22 cm in a good day) and its circumference is 12 to 13ish...is it that bad or it's okay?
Nov 07, 2020ante be meter weym be km nw metsaf yalebk😁🤷♂
Nov 07, 2020Yoga aseraw
Nov 08, 2020Be nb asnedfew yadgal
Nov 07, 2020እድሜህ ሲገፋ ያድጋል😁
Nov 07, 2020"Yihe ko tinsh nw" kaltebalk wannak nw tru
Nov 06, 2020Setoch tutachewun lemasadeg and yehonech asa ye boobs achewun chaf yasneksalu ybalal so may be u should try zat bro😂😂😂😂😂😂
Nov 07, 2020😂😂😂 bruhhhh kmr this channel is getting interesting....mayiteyek tiyake indet titeyikaleh🤣🤣🤣
Nov 06, 2020i red this over n over again n i cud imagne his d** n see his concern 😹😹😹😹😹😹😹 KILL ME NOW
Nov 06, 2020Man yehewlh enen semagn,ጫፉን በክር እሰረው እና ሁሌ ጠዋት ጠዋት ጎትተው የምር ይሰራልሀል.......... ena edemo keru endayfetaa eshi tetenkek
Nov 07, 2020highland wuha anteltilbet🤷♂😂
Nov 07, 2020Brother lemn atmotem?😂hiwot yeqrebeh
Nov 06, 2020