እኔ ከጦርነቱ በላይ ስጋት የፈጠረብኝ አብይ ህወሀት ላይ ህዝቡን ለማነሳሳት ፊንፊኔ ላይ የቱን ህንፃ ያፈነዳ ይሆን?? ፊንፊኔ ላይ ብልጥግና ጥሩ የድራማ ድግስ ደግሷል እባካችሁ ህዝብ በሚበዛበት ቦታ እና የመንግስት ትላልቅ ህንፃዎች ጋር አትጠጉ። ህወሀት ላይ ህዝብን ለማነሳሳት ሚያደርገው አይታወቅም ይህ ድግስ በመሬት ላይ እንዳይተገበር ሁላችንም ለህዝቡ መረጃውን እናዳርስ። ምናልባት ህዝብ ቀድሞ እቅዳችንን ስላወቀብን ብናደርገውም ኪሳራ ነው ብለው እንዲተውት ይረዳል። ንፁሀንን ለፖለቲካ ንግድ መቅጠፍ ይቁም
Nov 06, 2020አዲስ አበባ እንደዚ አይደረግም፡የፊንፊኔን አላውቅም🤷♂
Nov 06, 2020