መች ነው ግን የ ኢትዮ ፖለቲክስ ከብረት ሚለቀቀው ? ጦርነት መች ነው መፍትሔ ሆኖ ሚያውቀው? የኤርትራው ጦርነት ራሱ ቆጨን እያልን ትግራይ ሲጨመር ምን ይባላል? ኤርትራ ላይ 100 ሺህ አጥተናል አሁን ደግሞ ስንት ሚልዮን ያልቃል? መች ነው ፖልቲክስ በጠረጴዛ ዙርያ ሚሆነው? መች ነው ችግሮችን ሁሉ በ ጦርነት ለመፍታት መሞከር አቁመን በውይይት መፍታት ምን ጀምረው? መች ነው ሰው በ ፖልቲክስ #መታሰር #መገደል #መፈናቀል ሚቆመው አረ ሰዋች ሼ ነው Politics is just a science.. why war is prefer to dialogue?????.
Nov 06, 2020Ur right gen meches eytedebdebk set atilachew
Nov 06, 2020