ይህን ጥያቄ ሴቶች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል ያጋጠማችሁ ወንዶችም ቢሆን መልሱልኝ። የ 2 አመት ፍቅረኛየ ነበረች ወሲብ ከጀመርነ አመት አልፎናል ግን ይህን ሁሉ ጊዜ ፍቅር ስንሰራ በጨለማ ነው እኔ በጨለማ ሆነ በብርሀን ችግር የለም ግን ለምን ይሆን ብየ ስጠይቅ መልስ ስላጣሁ ነው መብራት ከበራ ስሜቷ ሁላ ይጠፋል ደስ አይላትም ምታፍርበት አካል አለ እንዳልል ለኔ ሁሉ ነገሯ በጣም ቆንጆ ነው አልገባኝም ለምን ይሆን በጨለማ sex የምትፈልገው።
Nov 06, 2020ያው የህዳሴው ግድብ እስከሚያልቅ ሃይል ለመቆጠብ ብላ ከሆነስ
Nov 06, 2020