Anonymous
#education
selam selam gays My question is 1/ it 's type of tree እና የተዘረጋው ቅጠሏ ላይ እንስሳት ካረፈበት ይዛ (በመጨበጥ)ትበላውና አፅሞን (አጥንቷን)ይለቃታል ይህ እፀዋት ምን እና የት ሀገር ነው? 2/ ለምሳሌ ዝናብ ሲጥል ሊሆን ይችላል ለመጠለል ስንፈልግ ስንጠጋት የምትወድቅ (የምታዘነብል) ስንርቃት የምትቆም የዛፍ አይነት ምን እና የት ሀገር ነች? plsss tell me if u know it 10q
Nov 05, 20205 engagements