ሰዎች .. ወለጋ ጉሊሶ ላይ ሸኔ ህዝቡን ለመጨፍጨፍ ሲሰበስብ 1. እንደ መንግስት(ቀበሌ) ሆኖ ነው ስብሰባውን የጠራው 2. በግድ በሀይል ነው ያስገባቸው 3. ሸኔ ሚነግራችሁ ጥሩ ዜና አለ ብሎ ነው ይሄን ያነሳውት 3ቱም ሃሳብ ሚድያ ላይ እየተነገረ ነው ... የትኛው ነው ትክክለኛ??????
Nov 05, 20201ኛ. ኦነግ ሸኔ ከዚህ በፊት የአማራ ብሔር ተወላጆችን ስብሰባ ጠርቶ የማወያየት ልምድ ነበረው ወይ? 2ኛ. የአማራ ብሔር ተወላጆችስ ነፍጥ ካነገተው ኦነግ ጋር በዚህ ሰቆቃ እና ግድያ በበዛበት ሰዓት በየዋህነት ስብሰባ ይቀመጣሉ ወይ? መከላከያ ሰራዊቱን ከአከባቢው ለቀህ ውጣ ብሎ ያዘዘ መንግስት የፖለቲካ ቁማር ሲጫወት በጎን ሌላ ጨፍጫፊ የራሱ ሃይል ያሰማራል። በነጋታው ሚዲያ ላይ ይወጣ እና "ኢትዮጲያ #በኦነግ እና #ህወሃት አትፈርስም የሚል መግለጭ ይሰጣል። Actually now it's clear abiy killed them even tho there's no evidence about it no picture, no video nothing. After 1 day they accused tplf then label tplf as terrorist then on the same exact day start war with tigray. I think it's very obvious.
Nov 05, 2020