Anonymous
#beauty
ሰላም ሰዎች ፀጉሬን ለመፈረዝ ምን ምን ነገሮች ላድርግ ሻምፖ ኮንዲሽነር እንዳትሉኝ በእነሱ አይሆንም እና ደሞ ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ቢሆን ይመረጣል ፀጉሬን ሊጎዳዉ በማይችል ሁኔታ ምን አይነት ነገሮች ልጠቀም??
Nov 05, 202016 engagements
ሰላም ሰዎች ፀጉሬን ለመፈረዝ ምን ምን ነገሮች ላድርግ ሻምፖ ኮንዲሽነር እንዳትሉኝ በእነሱ አይሆንም እና ደሞ ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ ቢሆን ይመረጣል ፀጉሬን ሊጎዳዉ በማይችል ሁኔታ ምን አይነት ነገሮች ልጠቀም??
Nov 05, 2020Use yetekekele telba.....fesashun bicha malet nw....kezkzo tadya
Nov 05, 2020አትፈርዘዉ
Nov 05, 2020Eret.. le tsegur betam yitekmal ena freez yadergal so tetekmeshm tewbeshm😉
Nov 05, 2020Cantu yemibal oil ale esun metekem techeyalesh
Nov 05, 2020