ሰላም እንዴት ናቹህ 🙏 እባካቹ አትለፉኝ ውንድሜ ውደ ትግራይ ክልል ነው ያለው ስለዚ ቤተሰብ ተጨንቆ እየፈለግነው ይገኛል ስለዚ በ mobile ቁጥሪ እንዴ ያለብትን ቦታ ማወቅ እንድምንችል ይምታቁ መልሱልኝ 🙏 አመሰግናለው 🙏
Nov 04, 2020Abate atechenek network tezegtual sikefet nw be GPS magnet metechelww ayzoh mn ayhonem Abiy siyakabed nw mata tewagu keza wef
Nov 05, 2020