ለኦርቶዶክስ እህት እና ወንድሞቼ ብዙ ኀጥያት ሰርቻለሁ ለምሳሌ (porn mayet , masturbation but not having sex) አድርጊያለሁ ፣ንስሀ ለመግባት እንዴት ነው በፁፍ ነው በምን ነው መናዘዝ ያለብኝ። እባካቹህ እንዴት እንዳደራጋቹህ ብትነግሩኝ
Nov 04, 2020Hedo le niseha abat menazez nw.....be tsihuf menazez yemibal orthodoxawi sireat yelem...
Nov 04, 2020