አድሚንስ ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ ኣፕሩቭ ዚስ ወሲብ ምኑ ነው 'ሃጥያት' ያስባለው? ምን አለበት አንዲት ሴት ከተለያዩ ወንዶች ጋር ብትወጣ? በተቃራኒውም እንደዛው... በራሷ ገላ ዲላይትድ ብትሆን(ማስተርቤሽን) ፥ እንዴት ተሳሳትሽ ትባላለች?-- ወሲብ የፈጣሪ ታላቁ ስጦታ አይደለምን?-- ምንም ያህል የወሲብ አፍቃሪ ብሆንም ሃያ አራት ሰዓት አላደርገውም። አንድ ሃይማኖተኛ ነኝ ከሚል ሰው ጋር እኩል ሰዓታትን(ደቂቃዎች ፣ [በአንድ ቀን ማለት ነው]) ነው ማሳልፈው ፣ ወሲብ ወይም ማስተርቤሽን እያደረኩ። ሌላውን ግዜዬን በስራ(በጥናት) ፣ በማንበብ ፣ እንቅስቃሴ በማድረግ ፣ ወዘተ ወዘተ ነው ማሳልፈው። ወሲብ ማድረጌ አእምሮዬን ይከፍተዋል። ነፃ ሆኜ ስራዬ ላይ ወይም በግዜው እያደረኩ ያለሁት ነገር ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዳተኩር ይረዳኛል። P.S. የግድ አድርጉ እያልኩ አይደለም። ግን እያደረጉ ያሉትን ሰዎች አትኮንኑ እንጂ። ማድረግ ማትፈልጉት እስክትሞቱ ቨርጅን ሆናችሁ መኖር መብታችሁ ነው። ጀስት ሊቭ ኣስ ኤሎን ፒፕል ዊ ኣር ኖት ኮንዴምኒንግ ዩ ዊ ኔቬር ዱ
Nov 04, 2020ነገር በምሳሌ ......... እሳት ምግብ ትሰራበታለህ ብርሀን ልታገኝበትም ትችላለህ ነገር ግን ከገደቡ ካለፈ "ያለጊዜው" እና "ያለቦታው" ከተገኘ ያጠፋሀል!!! ያቃጥልሀል !!
Nov 06, 2020