እኔ ግን ጉሊሶ ላይ አማራውን ጨፍጭፌ: ሕዉሓት ነው ከተባለ ቧላ በማግስቱ ትግራይ ላይ ጦርነት ማወጅ አማራው እንዲዳግፈው ያደረገ ሴራ አይመስላችሁም? በዛ ላይ ትናንት እነ ጃዋርን አስገድሎ ወያኔ ነው የገደለው ለማለት ፈልጎ ከዛን ኦሮሞም ከሱ ጋር ትግራይን እንደዋጋ` ግን ጀዋር ስለ አወቀ ፍርድ ቤት ቀሩ .... በማግስቱ ጦርነት ታውጀ!! ታድያ ይሄ ነገር አያጠራጥርም?
Nov 04, 2020Amarawn eko mechefchef aytebekbetm hwhatn lematkat. Hagerun yemiwed Ethiopiawi beMulu hiwhat yeEthiopia tser endeneber enastawsalen. Ahun lalenbet dereja yaderesun man honuna
Nov 04, 2020