#religion ለምንድነው ግን የ፳፻ ዓ.ም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስር የታተመው 81 አሀዱ ቅዱስ መፅሀፍ የቃላት ቅየራ የተደረገበት በተለይ ደግሞ ስለ ክርስቶስ ምልጃ በሚናገሩት ክፍሎች ላይ ለምሳሌ #ዕብራውያን 7:25 #ሮሜ 8:35 #1ጢሞቴዎስ 2:5 #1ዮሀንስ 2:1-3 Ena yhe ayasteykm????
Nov 03, 202081 yalew is the original, u guys using bible which is modified by martin ...catholic Pope 😂😂
Nov 04, 2020