እስከዛሬ ካነበባቹት አስቂኝ ቀልድ አንዱን ጀባ በሉኝ🙌
Nov 03, 2020ህውሃት መንግስትን በጦርነት ያሸንፋል 😂
Nov 03, 2020እስከዛሬ ካነበባቹት አስቂኝ ቀልድ አንዱን ጀባ በሉኝ🙌
Nov 03, 2020ህውሃት መንግስትን በጦርነት ያሸንፋል 😂
Nov 03, 2020ማዘርን ማታ በሕልሜ ጫማ ስትገዢሊኝ አየው ስላት . . . . ፀባይህን ካሻሻልክ ነገ ደግሞ ሱሪ ስገዛልህ ታያለህ🙄
Nov 04, 2020ልብሷን እያወላለቀች... "ግን እንድፀፀት እንዳታደርገኝ ልቤን እንዳትሰብረው" ትለዋለች! ፡ ኧረ አጭር ነው እዛጋ አይደርስም🙊...! :
Nov 04, 2020ጀሶ ያለበት እንጀራ በልቶ ታሞ ሀኪም ቤት ሄዶ ዶክተሩ እንዴት ያረግሀል ሲለው ያላለቀ ቤት ሳይ ተለጠፍ ተለጠፍ ይለኛል አለ😂😂
Nov 04, 2020Bilikilih des yilegn neber gn yet endanebkut resichewalew sle black ena white goat nbr😂😂
Nov 03, 2020ክርስትስ እና ጴጥሮስ ውሃ ዳርቻ ቁጭ ብለው እያወሩ ነበር። እዛው ውሃ ዳርቻ ሊጫወቱ የመጡ ህፃናት አሸዋ እያነሱ ክርስቶስ እና ጴጥሮስ ላይ ይበትኑ ነበር ፣ ሊያናድዷቸው ፣ እያሽካኩ። ጴጥሮስ ተናዶ ይቆጣየዋል ፣ ያባርራቸዋል። ክርስቶስ ግን 'ተው ጴጥሮስ ፣ ህፃናት ወደኔ እንዲመጡ አትከልክላቸው።' ይለዋል። ጴጥሮስ ግን ንዴቱን መቆጣጠር አቅቶት ደጋግመው ሚመጡትን ህፃናት ፣ በቁጣ እና በሩጫ ሊያርቃቸው ይጥር ነበር። ባይሳካለትም። ክርስቶስም የጴጥሮስን እጅ ጠበቅ አድርጎ ይዞ 'ጴጥሮስ ምን ሆነሃል? ፥ ተዋቸው ወደኔ ይምጡ የምልህ እኮ ቀረብ ሲሉ በካልቾ ልላቸው ነው' አላለም😂😂
Nov 04, 2020Bltesgna and Ethiopia
Nov 03, 2020