" እኔ የታሰርኩት አንዳች ወንጀል ፈፅሜ አይደለም። ይሄም ሆኖ ግን ፣ እኔን ማሰር ለኢትዮጲያ ሰላም የሚያመጣ ከሆነ፣ ለመታሰርም ብቻ አይደለም ለመሰቀልም ጭምር ዝግጁ ነኝ" ጃዋር መሀመድ የመጀመሪያ ቀን ለፍርድቤት የተናገረው ሀቅ! " ጃዋር ከታሰረ ኢትዮጲያ ሰላም ትሆናለች፣ እሱን ብቻ በሆነመንገድ መታሰር ወይም መገደል አለበት" ስትሉ የነበራችሁ በሙሉ ጃዋር ከታሰረ በኋላ ሰላማችሁ እንዴት ነው? ሰላም ሞልቶ ተትረፈረፈላችሁ አይደል?
Nov 03, 2020የሱ ጀሌዎች ናቸው ሚበጠብጡት
Nov 03, 2020