ቆይ ወርቅ ፣ አልማዝ እና ሌሎችም አይነት ጌጣ ጌጦች ፤ የሃብታችንን መጠን ከማሳየት(ጉራ[?]) ፣ ለውበት እና ለአንዳንድ የቴክኖሎጂ ስራዎች ውጪ ጥቅም አላቸው? ለምንድነው ሰዎች በጣም ሚያፈቅሯቸው?-- በተለይ ሴቶች(ሊያገባሽ ያሰወ ወንድ የወርቅ ቀለበት ከሚሰጥሽ የአልማዝ ቢሰጥሽ በተየ መልኩ ትወጂዋለሽ? --የብር ከሚሰጥሽ የወርቅ ፣ አርቴፊሻል ከሚሰጥሽ የብር ፣ ምንም ከሚሰጥሽ አርቴፊሻል ...ተሳሳትኩ?) spiritual ጥቅምስ አላቸው?
Nov 03, 2020these gemes are beautifull and everybody likes beauty. having a sapphire ring gives me satisfaction for me notጉራ. giving the most precious gift for ur girl shows how much she mean for u. it increases connection and love
Nov 03, 2020