''ሰዉ የሚሞተው ቀኑ ሲደርስ ነው'' በሚለው አባባል ምን ያህል ታምናላቹ? የምታምኑ ከሆነ developed በሆኑት ሃገራት almost የሁሉም የእድሜ ጣሪያ ከ80 በላይ ለምን ሆነ? አንድ ጥናት ላይ ''Ethiopia በመኖራችን ብቻ ካደጉት ሀገራት አንጻር የመሞት እድላችን 70% ነው'' ይላላል ታዲያ ይሄ የቀን ጉዳይ ነው ወይስ የድህነት? ባደጉት ሃገራት እድሜአቸው በዝቶባቸው በፈቃደኝነት እስኪሞቱ ድረስ የሚኖሩት ቀናቸዉ ስላልደረሰ or በማደጋቸው። ነው አፍሪካዊ ብቻ ነው ቀኑ ሲደርስ የሚሰደው? የእድሜ ጣሪያቸውን ከወሰኑ ወደፊት እድሜአቸውን ማራዘምስ እንዴት ያቅታቻዋል? ለምሳሌ ሴልን በማደስ፣ኦርጋኖችን በመቀየር...
Nov 03, 2020Motihn rasih new mitafatinew rasihn gedel wist werwireh eterfalew malet yelem hulum neger yerasu yehone consequence binorewm egzihabher wesajim melashim esu ye digil lij new❤️
Nov 03, 2020