ሰዎች ማልቀስ በሚገባቹ ቦታ ላይ ማልቀስ አለመቻል ከባድ ነው። የሰፈር ጓደኛየ በድንገተኛ አደጋ ህይወቱ ያለፈው(ነብሱን በገነት ያኑርልን) ከሳምንት በፊት ነው በጣም አዝኛለሁ ግን ቀብር ላይ ጠብ የምትል እንባ ሊወጣኝ አልቻለም ይህ ብቻ አይደለም ከዚህ በፊትም እንደዚህ የቅርብ ባይሆንም የዘመድ ለቅሶ ላይ ከማዘን ያለፈ አላነባሁም ግን ምን ነክቶኝ ነው የጤና ችግር ወይስ የስነልቦና እባካቹ እርዱኝ
Nov 02, 2020እኔ ሲጀመር ከ የሆነ እደሜ በኋላ አልቅሼ አላቅም
Nov 03, 2020