ሰሞኑን አንድ ስራ አግንቸ ነበር ስራው ለኔም ቢሆን አልገባኝም ማደርገው ነገር ቢኖር መዳኒት ለፋርማሲ ማቀበል ነው የታሸገ ስለሆነ ውስጡ መዳኒት ይሁን ሌላ አላውቅም በሳምንት 500 ብር ይከፍሉኛል ምሰራው ቅዳሜ ብቻ ነው ሌላው ያጠራጠረኝ ማስረክብበት ፋርማሲ አንድም ቀን ክፍት ሁኖ አለማወቁ ነው። እናም ልተወው ፈለኩ ግን በቀጥታ አልሰራም ከምል የሆነ አሳማኝ ምክንያት ንገሩኝና ላቁመው በናታቹ ችግር ውስጥ መግባት አልፈልግም
Nov 02, 2020yeteshale sera agegnehu ena you have to tell for your person (friends or family) demo behuala yehone neger biyareguh
Nov 02, 2020