✋ online ፖስፖርት ከተመዘገብኩ ክፍያውን በሁለት ሰኣት ውስጥ ነው ወይ መክፈል ያለብኝ
Nov 02, 2020አጭር መረጃ ፦ አዲስ አበባ ላይ የመደበኛ ፓስፖርት አገልግሎት ከህዳር 1 ቀን 2013 ዓ/ም ይጀምራል። ለመሆኑ አሁን በonline ላይ ምን አገልግሎት ነው ማግኘት የሚቻለው ? - ቪዛ ማራዘም - የመኖሪያ ፍቃድ ማደስ እና መጠይቅ - ፓስፖርት ማሳደስ - ለአዲስ ፓስፖርት ቀጠሮ ማስያዝ አዲስ "ፓስፖርት" ለማግኘት የኦንላይን (online) ቀጠሮ ማስያዝን በተመለከተ ፦ • ተገልጋዩ ዶክተመቱን በኦንላይን ይልካል • ተገልጋዩ እስኪመጣ INVEA ዶክመቱን ያጣራል • ተገልጋዩ በባንክ ከፍሎ በተባለው ቀን ይሄዳል • በዚህ ሂደት በቀጠሮ ቀን ተገልጋዩ ይስተናገዳል የኦንላይ ፓስፖርት ማደሻ እንዲሁም ቀጠሮ ማስያዣ ድረገፅ የቱ ነው ? ይኸው: www.ethiopianpassportservices.gov.et @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Nov 02, 2020