የፕሮቴስታንት እምነት እና የኦርቶዶክስ እምነት ልዩነቱ ምን ላይ ነው በግልፅ እና በትህትና መልሱልኝ pls የሁለቱም ሀይማኖት መመሪያቸው መፅሀፍ ቅዱስ ነው እንዴ?
Nov 02, 2020A religion has a Dogma...and they differ in their dogmas...
Nov 02, 2020የፕሮቴስታንት እምነት እና የኦርቶዶክስ እምነት ልዩነቱ ምን ላይ ነው በግልፅ እና በትህትና መልሱልኝ pls የሁለቱም ሀይማኖት መመሪያቸው መፅሀፍ ቅዱስ ነው እንዴ?
Nov 02, 2020A religion has a Dogma...and they differ in their dogmas...
Nov 02, 2020Protestant - maryam beza giza keneberu sewoch mehal memeretan nw mnamnew enji be amalajneta anamnm -beye kenu kidusan abatoch wey demo bemeleaktoch sm yeteseyeme ken yelenm -yemntekemew Bible 66 nw -ke Bible wchi matakesha wey demo techemari metshaf yelenm -tsom sibal mulu lemulu kemgb negeroch nw mnrkew betnshu yihan yimeslal....aw ye huletachnm ye emnet memerya Bible nw.
Nov 02, 2020Yes they are based on the bible but the orthodox bible has more pages like.the protestant has 66 and the orthodox bible has 81 and the difference is that we(protestants) worship God Jesus and holy spirit they do the same.thing but they think merry is the way to Jesus and Jesus said in the bible I am the way the truth and the life
Nov 02, 2020There are many doctrinal differences but bottomline, the orthodox believe tradition(bible n traditions upheld by the church for years) is z absolute guide to base things on. While protestants believe only z bible is z unfailing guide.
Nov 02, 2020lyunet mech ytefal, eht ena ehtm yleyayal, like bible chapter bzat, saint. mary concept, popes system, way of singing mnamn..., gn I luv our unity more, we praise d same God, God father, son n holy spirit...
Nov 02, 2020Protestant has 66 books Orthodox has 81 books in the Bible. kezi belay kehedku some thing is gon blow up 🔥 🔥 and no one will convince no one so it's unnecessary.
Nov 02, 2020The topic is very vast plus (there are about 30 thousand protestant denominations so making a general statement is hard but I will answer about the the more common protestant denomination in Ethiopia like the lutherean and calvinist churches) ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንትን ከሚያመሳስላቸው ነገር ብጀምር ሁለቱም ሐይማኖቶች የኒቂያን እና የቆሥጠንጥንያ ጉባዔ የ ሐይማኖት መግለጫ ይቀበላሉ። ወደ ልዩነታቸው ስንሄድ አብዛኞቹ Protestantoch dyophysite christology(ሁለት ባህርይ) ሲቀበሉ ፣ Ethiopian Orthodox ደግሞ Miaphysite Christology (ተዋህዶን) ይቀበላሉ (And this is the cause of chalcedon schism) አብዛኞቹ ፕሮቴስታንቶች የfiliqueን ፅንሰ ሐሳብ ይቀበላሉ ማለትም መንፈስ ቅዱስ ከአብ እና ከወልድ ሰረፀ ይላሉ። ኦርቶዶክሶች ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ይሰርፃል ብለው ያምናሉ ( cause of the great schism) ፕሮቴስታንቶች sola scriptura የሚል አስተምህሮ አላቸው ትርጉሙ "መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ" የሚል ሲሆን ከ66ቱ የመፅሐፍ ቅዱስ መፅሐፍት ውጭ ምንም አያስፈልግም እና ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስን ማንም ሰው በተረዳው መልኩ መተርጎም ይችላል ተርጓሚ አያስፈልገውም ማለት ነው። በኦርቶዶክስ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስን የመተርጎም ስልጣን ያላት ራሷ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነች። ቤተክርስቲያን ደግሞ የምትተረጉመው የሐዋርያትን አስተምሮ እና ሐዋሪያዊ ትውፊትን መሰረት በማድረግ ነው ለዚህም ነው apostolic succession(ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ) በቤተክርስቲያኒቷ ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው NB ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ማለት የትኛውም የቤተክርስቲያኒቷ ጳጳስ ሹመቱ ከሐዋርያት ጀምሮ ሳይቋረጥ የመጣ መሆን አለበት ማለት ነው። ስለዚህም ሹመቱ ከክርስቶስ ከራሱ የተሰጠ ነው ተብሎ ይታመናል( ለምሳሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ የሚነሳው ከሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ የእስክንድርያ መንበር ነው፣ ቅዱስ ማርቆስም የተቀበለው ከቅዱስ ጴጥሮስ ሲሆን ቅዱስ ጴጥሮስ ደግሞ የተቀበለው ከጌታችን ከመድሐኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ነው።) ሐዋሪያዊ ትውፊት(Holy(Apostolic) tradition) ማለት ደግሞ በዚህ ሐዋሪያዊ ቅብብሎሽ ሳይቋረጥ የመጣ የቃል እና የፅሁፍ አስተምህሮ ማለት ነው። ፕሮቴስታንቶች sola gratia ጸጋ ብቻ የሚል አስተምህሮ አላቸው (ስለዚህ አስተምህሮ ብዙ አላውቅም ግን ከሰዎች ከሰማሁት ላብራራ) ሁለቱም ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት የሰው ልጅ መዳን ባይገባውም ክርስቶስ በፈቃዱ በሰጠው ጸጋ ድኗል ብለው ያምናሉ። ልዩነታቸው ፕሮቴስታንቶች የሰው ልጅ በመዳኑ ላይ ነፃ ፍቃድ የለውም ስለዚህ የእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ያድነዋል ብለው የሚያምኑ ሲሆን፣ የኦርቶዶክሶች አስተምህሮ ደግሞ የእግዚአብሔር የማዳን ስራ የሰውን ነፃ ፍቃድ አይከለክለው የሚል ነው። ስለዚህም የሰው ልጅ በክርስቶስ የሆነውን የድህነት ጸጋ መቀበል ወይም አለመቀበል የራሱ ፍቃድ ነው ብለው ያምናሉ። ፕሮቴስታንቶች sola fide (እምነት ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው። ይህም ማለት የሰው ልጅ ለመዳን ማድረግ ያለበት ነገር ማመን ብቻ ነው። ምግባር መስራት እና ሚሥጥራተ ቤተክርስቲያንን መፈፀም ከመዳን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የላቸውም የሚል ነው። ይህ ትምህርት በኦርቶዶክስ የመዳን ትምህርት ውስጥ ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም በኦርቶዶክስ አስተምህሮ መዳን ሲባል ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ ብቻ ሳይሆን ከራሱ ከሐጥያት መዳን እና በየቀኑ እያደግን እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የምንሔድበት መንገድ ነው። ስለዚህም በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የሰው ልጅ ለመዳን ከማመን በተጨማሪ ትዕዛዛትን መፈጸም ማለትም በምግባር ማደግ እና ሚስጥራተ ቤተክርስቲያናትን እየፈፀመ መኖር አለበት። NB. በተጨማሪም በፕሮቴስታንት አስተምህሮ ድህነት ቅፅበታዊ ሲሆን በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ደግሞ ሒደታዊ ነው (እዚህ ላይ ስለ salvation(ድህነት) እና theosis(ሱታፌ አምላካዊ) or sanctuation የሁለቱን ሐይማኖቶች እይታ ብታነብ ሐሳቡን በደንብ ትረዳዋለህ) ፕሮቴስታንቶች Sola christus(ክርስቶስ ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው። ሁለቱም ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት በክርስቶስ ዘልዓለማዊ ሊቀ ካህንነት የሚያምኑ ሲሆን....... ልዩነታቸው ፕሮቴስታንቶች በአዲስ ኪዳን ምድራዊ ክህነት የለም ካህናችን ክርስቶስ ብቻ ነው( ክርስቶስ ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው። ኦርቶዶክሶች ደግሞ ሚሥጥራተ ቤተ ክርስቲያን የሚፈፀሙበት በ ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ሲወርድ ሲወራረድ የመጣ ምድራዊ ክህነት በአዲስ ኪዳንም አለ ብለው ያምናሉ። ሆኖም ግን በካህኑ እጅ ሊቀ ካህናት ሆኖ ሚስጥራቱን የሚፈፅመው ራሱ ክርስቶስ ነው ብለው ያምናሉ። (ይህ ልዩነትም የመጣው በተራ ቁጥር 5 ላይ እንደገለፅኩት በሁለቱ ሐይማኖቶች የመዳን ትምህርት ልዩነት መሰረት ነው።) ፕሮቴስታንቶች Sola Deo gloria(ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው እዚህ ጋርም ሁለቱም እምነቶች ultimate glory (የመጨረሻው ትልቁ ክብር) የሚሰጠው ለእግዚአብሔር( the Almighty) ነው። ልዩነታቸው በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ለቅዱሳን ሰዎች እና ለመላዕክት እንደየ ደረጃቸው ክብር ሊሰጣቸው ይገባል የሚል ሲሆን ፕሮቴስታንቶች ደግሞ ክብር መስጠት የሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ይላሉ። ከዚህ በተጨማሪም የቅዱሳን ከሚያለያያቸው ጉዳይ አንዱ ነው ይህን ሐሳብ ለማብራራት ከ ነገረ ክርስቶስ ልጀምር በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ክርስቶስ የማዳኑን ስራ በዘመነ ሥጋዌ(በምድር ላይ በኖረበት ዘመን) ፈፅሟል ያ ያደረገው የማዳን ስራ ደግሞ ዘልዓለም ሲያድነን ይኖራል እንጂ አሁንም ድረስ መለመን ፣ መውደቅ መነሳት አይነገርለትም ተብሎ ይታመናል። ፕሮቴስታንቶች ደግሞ አሁንም ድረስ ክርስቶስ ለእኛ ይለምናል፣ ይማልዳል ብለው ያስተምራሉ። ስለቅዱሳን አማላጅነት ስንመለከት ደግሞ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በክርስቶስ ራስነት የተመሰረተች አንዲት ቤተ ክርስቲያን አካላት ነን ስለሆነም አንዳችን ለአንዳችን እንፀልያለን ስለዚህም ቅዱሳንን ፀልዩልን ብለን እንጠይቃለን ብለው ያስተምራሉ። የፕሮቴስታንቶች postion is different ግን አብዛኞቹ ክርስቶስ ስለሚለምንልን ሌላ አያስፈልገንም ብለው ያስተምራሉ። ሆኖም ግን በህይወት ላሉ ሰዎች ብቻ ጸልዩልን ማለትን የሚፈቅዱ አንዳንድ denominations አሉ። (#disclaimer በጉዳዩ ላይ ብዙ እውቀት ስሌለለኝ ያሳሳትኩት ነገር ካለ ከወዲሁ ይቅርታ............ይሄንን እንደ guide ተጠቅመህ ስለእያንዳንዱ topic በራስህ ብታነብ ጥሩ ይመስለኛል) Thank you and Sorry it was long
Nov 04, 2020one is ignorant and proud and the other is just dumb and hippocrits
Nov 06, 2020The topic is very vast plus (there are about 30 thousand protestant denominations so making a general statement is hard but I will answer about the the more common protestant denomination in Ethiopia like the lutherean and calvinist churches) And I will try to make it as short as possible ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንትን ከሚያመሳስላቸው ነገር ብጀምር ሁለቱም ሐይማኖቶች የኒቂያን እና የቆሥጠንጥንያ ጉባዔ የ ሐይማኖት መግለጫ ይቀበላሉ። (U can read about it if u want) ወደ ልዩነታቸው ስንሄድ አብዛኞቹ Protestantoch dyophysite christology(ሁለት ባህርይ) ሲቀበሉ ፣ Ethiopian Orthodox ደግሞ Miaphysite Christology (ተዋህዶን) ይቀበላሉ (And this is the cause of chalcedon schism) አብዛኞቹ ፕሮቴስታንቶች የfiliqueን ፅንሰ ሐሳብ ይቀበላሉ ማለትም መንፈስ ቅዱስ ከአብ እና ከወልድ ሰረፀ ይላሉ። ኦርቶዶክሶች ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ይሰርፃል ብለው ያምናሉ ( cause of the great schism) ፕሮቴስታንቶች sola scriptura የሚል አስተምህሮ አላቸው ትርጉሙ "መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ" የሚል ሲሆን ከ66ቱ የመፅሐፍ ቅዱስ መፅሐፍት ውጭ ምንም አያስፈልግም እና ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስን ማንም ሰው በተረዳው መልኩ መተርጎም ይችላል ተርጓሚ አያስፈልገውም ማለት ነው። በኦርቶዶክስ ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስን የመተርጎም ስልጣን ያላት ራሷ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነች። ቤተክርስቲያን ደግሞ የምትተረጉመው የሐዋርያትን አስተምሮ እና ሐዋሪያዊ ትውፊትን መሰረት በማድረግ ነው ለዚህም ነው apostolic succession(ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ) በቤተክርስቲያኒቷ ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው NB ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ማለት የትኛውም የቤተክርስቲያኒቷ ጳጳስ ሹመቱ ከሐዋርያት ጀምሮ ሳይቋረጥ የመጣ መሆን አለበት ማለት ነው። ስለዚህም ሹመቱ ከክርስቶስ ከራሱ የተሰጠ ነው ተብሎ ይታመናል( ለምሳሌ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ የሚነሳው ከሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ የእስክንድርያ መንበር ነው፣ ቅዱስ ማርቆስም የተቀበለው ከቅዱስ ጴጥሮስ ሲሆን ቅዱስ ጴጥሮስ ደግሞ የተቀበለው ከጌታችን ከመድሐኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ነው።) ሐዋሪያዊ ትውፊት(Holy(Apostolic) tradition) ማለት ደግሞ በዚህ ሐዋሪያዊ ቅብብሎሽ ሳይቋረጥ የመጣ የቃል እና የፅሁፍ አስተምህሮ ማለት ነው። ፕሮቴስታንቶች sola gratia ጸጋ ብቻ የሚል አስተምህሮ አላቸው (ስለዚህ አስተምህሮ ብዙ አላውቅም ግን ከሰዎች ከሰማሁት ላብራራ) ሁለቱም ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት የሰው ልጅ መዳን ባይገባውም ክርስቶስ በፈቃዱ በሰጠው ጸጋ ድኗል ብለው ያምናሉ። ልዩነታቸው ፕሮቴስታንቶች የሰው ልጅ በመዳኑ ላይ ነፃ ፍቃድ የለውም ስለዚህ የእግዚአብሔር ጸጋ ብቻ ያድነዋል ብለው የሚያምኑ ሲሆን፣ የኦርቶዶክሶች አስተምህሮ ደግሞ የእግዚአብሔር የማዳን ስራ የሰውን ነፃ ፍቃድ አይከለክለው የሚል ነው። ስለዚህም የሰው ልጅ በክርስቶስ የሆነውን የድህነት ጸጋ መቀበል ወይም አለመቀበል የራሱ ፍቃድ ነው ብለው ያምናሉ። ፕሮቴስታንቶች sola fide (እምነት ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው። ይህም ማለት የሰው ልጅ ለመዳን ማድረግ ያለበት ነገር ማመን ብቻ ነው። ምግባር መስራት እና ሚሥጥራተ ቤተክርስቲያንን መፈፀም ከመዳን ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የላቸውም የሚል ነው። ይህ ትምህርት በኦርቶዶክስ የመዳን ትምህርት ውስጥ ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም በኦርቶዶክስ አስተምህሮ መዳን ሲባል ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ ብቻ ሳይሆን ከራሱ ከሐጥያት መዳን እና በየቀኑ እያደግን እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የምንሔድበት መንገድ ነው። ስለዚህም በኦርቶዶክስ አስተምህሮ የሰው ልጅ ለመዳን ከማመን በተጨማሪ ትዕዛዛትን መፈጸም ማለትም በምግባር ማደግ እና ሚስጥራተ ቤተክርስቲያናትን እየፈፀመ መኖር አለበት። NB. በተጨማሪም በፕሮቴስታንት አስተምህሮ ድህነት ቅፅበታዊ ሲሆን በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ደግሞ ሒደታዊ ነው (እዚህ ላይ ስለ salvation(ድህነት) እና theosis(ሱታፌ አምላካዊ) or sanctuation የሁለቱን ሐይማኖቶች እይታ ብታነብ ሐሳቡን በደንብ ትረዳዋለህ) ፕሮቴስታንቶች Sola christus(ክርስቶስ ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው። ሁለቱም ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት በክርስቶስ ዘልዓለማዊ ሊቀ ካህንነት የሚያምኑ ሲሆን....... ልዩነታቸው ፕሮቴስታንቶች በአዲስ ኪዳን ምድራዊ ክህነት የለም ካህናችን ክርስቶስ ብቻ ነው( ክርስቶስ ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው። ኦርቶዶክሶች ደግሞ ሚሥጥራተ ቤተ ክርስቲያን የሚፈፀሙበት በ ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ ሲወርድ ሲወራረድ የመጣ ምድራዊ ክህነት በአዲስ ኪዳንም አለ ብለው ያምናሉ። ሆኖም ግን በካህኑ እጅ ሊቀ ካህናት ሆኖ ሚስጥራቱን የሚፈፅመው ራሱ ክርስቶስ ነው ብለው ያምናሉ። (ይህ ልዩነትም የመጣው በተራ ቁጥር 5 ላይ እንደገለፅኩት በሁለቱ ሐይማኖቶች የመዳን ትምህርት ልዩነት መሰረት ነው ማለትም ፕሮቴስታንት (ለመዳን ....... ሚሥጥራተ ቤተ ክርስቲያን ካላስፈለጉ የሚሥጥራት መፈፀሚያ ክህነትም አያስፈልግም) ኦርቶዶክስ (ለድህነት ....... ሚሥጥራተ ቤተ ክርስቲያን ካስፈለጉ ሚስጥራቱን መፈፀሚያ ክህነትም ያስፈልጋል) በተጨማሪም ክህነት በኦርቶዶክስ ሚሥጥራትን መፈፀሚያ ሚሥጥር እንጂ እንደ ካቶሊካዊ አስተምህሮ ክህነታዊ የበላይነት (papal primacy)ን የሚገልፅ አይደለም። ፕሮቴስታንቶች Sola Deo gloria(ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ) የሚል አስተምህሮ አላቸው እዚህ ጋርም ሁለቱም እምነቶች ultimate glory (የመጨረሻው ትልቁ ክብር) የሚሰጠው ለእግዚአብሔር( the Almighty) ነው። ልዩነታቸው በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ለቅዱሳን ሰዎች እና ለመላዕክት እንደየ ደረጃቸው ክብር ሊሰጣቸው ይገባል የሚል ሲሆን ፕሮቴስታንቶች ደግሞ ክብር መስጠት የሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ይላሉ። ከዚህ በተጨማሪም የቅዱሳን ከሚያለያያቸው ጉዳይ አንዱ ነው ይህን ሐሳብ ለማብራራት ከ ነገረ ክርስቶስ ልጀምር በኦርቶዶክስ አስተምህሮ ክርስቶስ የማዳኑን ስራ በዘመነ ሥጋዌ(በምድር ላይ በኖረበት ዘመን) ፈፅሟል ያ ያደረገው የማዳን ስራ ደግሞ ዘልዓለም ሲያድነን ይኖራል እንጂ አሁንም ድረስ መለመን ፣ መውደቅ መነሳት አይነገርለትም ተብሎ ይታመናል። ፕሮቴስታንቶች ደግሞ አሁንም ድረስ ክርስቶስ ለእኛ ይለምናል፣ ይማልዳል ብለው ያስተምራሉ። ስለቅዱሳን አማላጅነት ስንመለከት ደግሞ ኦርቶዶክሶች ሁላችንም በክርስቶስ ራስነት የተመሰረተች አንዲት ቤተ ክርስቲያን አካላት ነን ስለሆነም አንዳችን ለአንዳችን እንፀልያለን ስለዚህም ቅዱሳንን ፀልዩልን ብለን እንጠይቃለን ብለው ያስተምራሉ። የፕሮቴስታንቶች postion is different ግን አብዛኞቹ ክርስቶስ ስለሚለምንልን ሌላ አያስፈልገንም ብለው ያስተምራሉ። ሆኖም ግን በህይወት ላሉ ሰዎች ብቻ ጸልዩልን ማለትን የሚፈቅዱ አንዳንድ denominations አሉ። ከላይ የገለፅኳቸው ልዩነቶች በሙሉ እርስ
Nov 04, 2020Protestant: mariam atamaledem ena le melak ayesegedem new. Ortodox: mariam tamaledalech ena....
Nov 02, 2020In protestant we only worship God (holy trinity) while orthodox....
Nov 02, 2020