Hi guys Ye orthodox mezmur yemagegnibet channel lakulgn,ena ye "minda"n yeyared wib zema dingil emebete yemilew mezmur kalachuh pls send it Tnx in advance.
Nov 01, 2020@tikvahorthodox ...✌️
Nov 02, 2020Hi guys Ye orthodox mezmur yemagegnibet channel lakulgn,ena ye "minda"n yeyared wib zema dingil emebete yemilew mezmur kalachuh pls send it Tnx in advance.
Nov 01, 2020@tikvahorthodox ...✌️
Nov 02, 2020#የያረድ_ዉብ_ዜማ የያረድ ዉብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሺ /2/ በምን አንደበቴ እንዴትስ ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ/2/ ምድርና ሰማዩ ተአምርሺን ይንገሩ ፍጥረታት በሙሉ ስለ አንቺ ይመስክሩ ተነግሮ የማያልቅ ድንቅ ነው ስራሽ ድንግል ሆይ እናቴ አምሳያም የለሺ ማርያም ድንግል እረዳቴ የምትደርሺልኝ ነይ ስልሽ በጭንቀተ ታምርሺንም በአይነ አይቻለሁ ጽዮን ሆይ ስልሽ ድንግል ሆይ እጠግባለሁ #አዝ የእግዚአብሄር ጥበቡ በአንቺ ተገለጠ የአዳም ዘር በሙሉ ከሞት አመለጠ የመዳን ምክንያት ማርያም አንቺ ነሽ ለፍጥረቱ ሁሉ መሰላል የሆንሺ ነገን ባላውቅ እኔን ቢያስፈራኚ አንቺ ካለሺኝ በፍጹም አልወድቅም በፊትሺም እንድቆም ለምስጋና ማርያም ልበልሽ በትህትና #አዝ ትውልዱ በሙሉ ለምስጋና ይቁም ባንቺ ስለሆነ የቀረለት መርገም አዳም ከነልጁ በሰማይ በምድር ማርያም ማርያም ይበል ተአምርሺን ይናገር ጨለማው ከፊቴ ተገፈፈ ማርያም በምልጃሽ ልቤ አረፈ ከጎኔ ነይ ስልሺ እጽናናለሁ እሳት ገደሉን ሁሉንም አልፈዋለሁ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Nov 03, 2020@ortodoxmezmur
Nov 02, 2020@Zemaryan
Nov 02, 2020https://t.me/joinchat/AAAAAEOyMLND6iptDQbM-g @Kidus_God
Nov 02, 2020