Gezahegn10
#relationships
በጣም ምወዳት ማለቴ ማፈቅራት ልጅ አለች። አና እሷደሞ ጓደኛ መያዝ አልፈልግም አለች እኔ በጣም እየተጎዳው ነው። ልረሳት አልቻልኩም እና ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ?🙏
Nov 01, 20209 engagements
በጣም ምወዳት ማለቴ ማፈቅራት ልጅ አለች። አና እሷደሞ ጓደኛ መያዝ አልፈልግም አለች እኔ በጣም እየተጎዳው ነው። ልረሳት አልቻልኩም እና ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ?🙏
Nov 01, 2020Manek Geze ጊዜ sitat
Nov 02, 2020ተስፋ አትቁረጥ የሆነ ቀን መሸነፏ አይቀርም እኔንም ስላጋጠመኝ ነው ከ 2 አመት በኋላ እሄው ፍቅረኛየ ሁናለች እስካሁን 1 አመት ከ 2 ወር ሆኖናል ይቅናህ
Nov 02, 2020Bro do u really want to forget her or change her way of thinking
Nov 01, 2020Ersat😅
Nov 01, 2020Change places,
Nov 01, 2020ከእሳ አካባቢ ራቅ
Nov 01, 2020እርሳት አ
Nov 01, 2020nigga u hv to leave her bro + work on urself let them chase u bro its possoble make it ur lifestyle
Nov 01, 2020You aren't even sure whether you like her or love her
Nov 01, 2020