Restrict your background data
Nov 01, 2020Restrict your background data
Nov 01, 2020data saver -- on , and goto phone master then turn off apps that you don't want to use data
Nov 02, 2020Use firewall it helps alot
Nov 01, 2020Ke setting wesx connectivity milew ga stgeba "background data restrict" or "data saver" milewn mabrat andu amarach new.
Nov 29, 2020Datally mibal app ale esun tetekem
Nov 01, 2020✍ ለአንድሮይድ ስልኮች በተደጋጋሚ ኢንተርኔት ገብተው ሲወጡ በዛ ያለ ገንዘብ እየወሰደባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ የሚከተለውን ሁለት የተለታዩ መፍትሄዎችን ይዘን ቀርበንላችኋል። 🥇የስልኮቻችንን Setting በማስተካከል ✍ የሚከተሉትን የስልኮቻችንን Setting በመጠቀም ኢንተርኔት ስንጠቀም በዛ ያለ ገንዘብ እንዳይወስድብን ማደረግ እንችላለን። 🔘 Setting -> Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን እንደወሰዱት መጠን ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ያለፍቃድዎ እና ሳይታዩ አፑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ያስቀምጠዋል። እሱን ዝቅ አድርገው Limit background process ከሚለው ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ይምረጡት። ይሄም ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል ሲሆን ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ አለብን። 🔘 ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል። 🔘 🔺 አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ (samsung 5830 አይነቶች) Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting-> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ። 🔺በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ። ይህ አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በላይ ለሆኑትም ይሰራል። 🔘 ለ Huawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting —> wireless & Networks -> more .. — > Data Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት። ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል። 🔘 Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል። 🔘 ☞ Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting ->About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል። 🔘 🔺የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት። ለዚህም Setting -> About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [ √ ] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ። 🔘 GPS መዝጋት . ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ ... የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል። 🔺Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት። ✍ ውድ እና የተከበራችሁ የ"Computer" እና የ"አንድሮይድ ትሪክስ ቻናል ተከታታዮች ከላይ የጠቀስናቸውን የስልኮን Setting ካስተካከሉ በእርግጠኝነት ለኢንተርኔት የሚያወጡትን ገንዘብ ይቀንሳሉ። ✍ ነገር ግን ይሄን ማስተካከል ካሸገሮት በቀላሉ እንዴት አድርገን በሶፍትዌር መዝጋት እንችላለን የሚለውንም እነሆ ብለናል። 🔷 መጀመርያ ከላይ የለቀቅንላችሁን አፕሊኬሽን ( DataEye) የሚለውን ስልካችን ላይ እንጭናለን ከዛ አብልኬሽኑን ስንከፍተው ከላይ ባለው ምስል "A" ላይ እንደምታዩት በ Usage ስር date saving mode Off/On የሚል አለ እሱን On ስናደርገው በምስል "B" ላይ እንደምታዩት ያሳየናል። 🔹ከዛም በቀጥታ Control በሚለው ስር ስንገባ በምስል "C" እንደምታዩት መጠቀም የምፈልጉትን ብቻ Open ታደርጋላችሁ ለምሳሌ አሁን እኔ መጠቀም የምፈልገው በምስል "C" ላይ የሚታዩተን ብቻ ስለሆነ ሌሎቹን በሙሉ በምስል "D" እንደምታዩት ሁሉንም ዘግቻለው (Block) አድርጊያለው ይህ ማለት እኔ ከከፈትኳቸው በምስል "C" ካሉት ውጪ ምንም አይነት አፕሊኬሽን አይሰራም ማለት ነው። 🔻ለምሳሌ ይሄን አስተካክለን ከጨረስን ብኋላ ሄደን ኢንተርኔት ከፍተን የዘጋንውን አፕሊኬሽን ብንከፍተው "DataEye" on ላድርገው off የሚል ምርጫ ይሰጠናል ያኔ On ብለንው ብንከፍት ኢንተርኔት አይሰራልንም ተዘግቷል ማለት ነው ያለኛ ፍቃድ ሊሰራ አይችልም። 👽ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ኢንተርኔት ከመክፈታችን በፊት መጠቀም የምንፈልገውን ከፍተን ሌላውን በምስል "D" እንደምታዩት መዝጋት አለብን ማለት ነው። ⚠️ ከዚህም በተጨማሪ ስልካችሁ #telegram ስትጠቀሙ ብዙ ብር እየወሰደባችሁ ከተቸገራችው አሁኑኑ የቴሌግራሞን setting ያስተካክሉ‼️ •••••••ቴሌግራሞን ይክፈቱ•••••••••• ⬇️ °👉Setting ° ⬇️ °👉data and storage ° ⬇️ °👉automatic media downloaded ° ⬇️ °👉#click *when using Mobile data* ° 🔑🗝🔑 ° 🔰 #Unmark❌ all & #save it ☞ [_]....photos ☞ [_]....voice messages ☞ [_]....videos ☞ [_]....files ☞ [_]....music ☞ [_]....GIFS ✴️ ከላይ የጠቀስናቸውን መፍትሄዎች ካስተካከሉ እመኑን በእርግጠኝነት በትንሽ ብር ለረጅም Time መጠቀም ይችላሉ።
Nov 02, 2020Card chemer Argo megzat new 🙄🤷♂
Nov 02, 2020Wifi asgeba/bi By: Anonymous 🎖 32 rep 4 minutes ago
Nov 01, 2020Wifi asgeba/bi
Nov 01, 2020