Anonymous
#other
Telegram account endet nw delete medergw🤔
Oct 24, 20194 engagements
Telegram account endet nw delete medergw🤔
Oct 24, 2019Search "telegram deactivation page "
Oct 24, 2019Tnx that works👍👍
Oct 24, 2019እሺ ዛሬ የማሳያቹ እንዴት አድርገን ሙሉ በሙሉ ቴሌግራም አካውንታችንን delete ማድረግ እንችላለን ሚለዉን ነዉ 👇 https://my.telegram.org/deactivate ሊንኩን ስንነካ ወደ ስልኩ browser ይወስደናል 👇 ከዛ ስልክ ቁጥር አስገቡ ይለናል እናስገባለን 👇 submit ስንለዉ telegram accountችን ላይ ኮድ ይልካል ኮዱን እናስገባ 👇 delete account የሚል ሲመጣ ነካ ማረግ ነዉ ከዛም ምንም አይነት message , channel , group አያገኙም ከነ አዲስ መክፈት ማለት ነዉ
Apr 08, 2021Google itttt
Oct 24, 2019