Anonymous
#other
Admins Please it's urgent.... ኢትዮጲያ ውስጥ(በ %) ምን ያህል: (ግምታቹን እና actual dataም ካለ።) 1. የኔ ቢጤ(Beggars) 2. የቀን ሰራተኛ 3. ገበሬ ፩(ሃብታም ) -ገበሬ ፪(መካከለኛ) -ገበሬ ፫(ደሃ ) 4. የመንግስት ሰራተኛ 5. ተማሪ 6. ስራ አጥ 7. ሴተኛ አዳሪ 8. የግል ስራ የሚሰራ 9. ዘራፊ(ሌባ-- ስራ ኖሮትም ሊሆን ይችላል) 10. የሃይማኖት ተቋም ውስጥ የሚሰሩ ለ research ፈልጌው ነው ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ
Nov 01, 20207 engagements