Anonymous
#education
ሰላም ሰዎች ዩንቨርስቲ ላይ ምን እንደምማር ጨንቆኛል ፊዚክስ ባዮሎጂ እና ኬሚስትሪ ላይ ጎበዝ ነኝ እና ደሞ..... ስልቹ ነኝ። እስቲ ጥሩ ፊልድ ጠቁሙኝ ለኔ ሚሆን
Nov 01, 202011 engagements
ሰላም ሰዎች ዩንቨርስቲ ላይ ምን እንደምማር ጨንቆኛል ፊዚክስ ባዮሎጂ እና ኬሚስትሪ ላይ ጎበዝ ነኝ እና ደሞ..... ስልቹ ነኝ። እስቲ ጥሩ ፊልድ ጠቁሙኝ ለኔ ሚሆን
Nov 01, 2020Software engineering
Nov 01, 2020Biomedical engineering
Nov 01, 2020If u good with chemistry...pharmacy
Nov 02, 2020pharma mokri
Nov 01, 2020ere mejemeriya elefe esti tabletu degete chuhet sesema zor setle metefatu ayedel selezi gobez bethonem yemewedeke edelek kefetega new
Nov 02, 2020