እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፍቅረኛየ ሙስሊም በጣም ነው ምንዋደደው አብረን የወደፊቱን መኖር እንደማንችል ባውቅም ለጊዜው ደስተኞች ነን ችግሩ virginityዋን ለኔ ነው የሰጠችኝ አሁን የጨነቀኝ virginity የሌላት ሴት በነሱ እምነት ለማግባት ከባድ በሆኑ ነው በጣም የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው በስሜታዊነት የተሳሳትነው ነገር ህይወቷን ሊያበላሽ እንደሚችል ሳስብ አመመኝ እባካቹ እንደዚ ያጋጠማቹ ካላቹ እርዱኝ ምን ይሻለኛል
Nov 01, 2020