Yetesereke slk endaygeg miyatefubet code or dial miyaregut snt new or stepu
Oct 31, 2020Leba Serkeh mn tetekemaleh koy matreba😂
Oct 31, 2020Yetesereke slk endaygeg miyatefubet code or dial miyaregut snt new or stepu
Oct 31, 2020Leba Serkeh mn tetekemaleh koy matreba😂
Oct 31, 2020Ere yetesereke slk lemasmeles nw geles aregagiw enji kanci yetesereke asmeselsw ko
Oct 31, 2020dial *#06# and IMEI number display
Oct 31, 2020#ጥቆማ_ለስማርት_ስልክ_ተጠቃሚዎች (ሼር ያድርጉት) የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት የምቻልበት መንገድ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥ በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው ኣስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ መንገድ። ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡፡ ማለትም international mobile equipment Identity የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ እንችላለን። የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን። 1) *#06# ይደውሉ 2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል። 3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ ኣንዱ ዘዴ ነው ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ cop@vsnl.net ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን። # Your name ....................... # Address ....... # Phone model .... # Make .......... # Last used number ,................ # E mail for comunication ......... # Missed date .... #.IMEI number # በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም ኣድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡፡ ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው። ወደ ሁሉም እንዲዳረስ ሼር ያድርጉት። -------- source - Information Technology XCHG 👇👇👇👇👇👇👇 @ZePsychologist @ZePsychologist @ZePsychologist
Nov 01, 2020Yehonech amarigna film aytesh newa😂 Mibal neger yelm Maybe change your imei for sec
Nov 01, 2020