'ሞኝ' ጥሩ-ሰው ሆኖ ሳለ ለምን ይሳቅበታል?(የሌላውን አላቅም ግን እኛ ሀገር)-- እናቶች 'ብልጡን& አበረታተው ፣ 'ሞኙ' ላይ ለምን ይስቁበታል?-- ሞኝነትን discourage ለማድረግ ነው?(እናት ሆና ልጇን[ወይም የጎረቤት ልጅ or ሌላ] ለምን የስነ ልቦና ጥቃት ታደርስበታለች?[የስነፐልቦና ጥቃት መሆኑን እንኳን ምታውቀው አይመስለኝም።]) አለማችን 'በሞኞች' ብትመራ ኖሮ አሁን ያለችበት ሁኔታ ላይ ትሆን ነበር?? ከሞኞቹ አንዱ ነኝ። P.S. የበዕውቀቱ ስዩም ግጥም ከመውጣቱ በፊት ስለዚህ ጉዳይ አስብ ነበር።
Oct 31, 2020ሞኝ ከምትል የዋህ ብትል አይሻልም 🤔
Nov 01, 2020