Hi guys ልትቀየሙኝ ትችላላችሁ ግን እኛ ሰፈር ወደ 40 ውሻ አለ እና ባለቤት የላቸውም ድሮ ትንሽ ነበሩ አሁን ግን በዝተው በቃ ሰው አያስተኙም ሲባሉ ነው ሚውሉት ሚያድሩት በዛለይ ከትላንት ወዲያ በራችንን ደምበደም አረጉት የሚገላቸው ስለጠፋ እኔ ልገላቸው ነው። እና መግደያ መንገድ ካወቃችሁ🙏🙏🙏🙏
Oct 31, 2020Dogs are more honest than human beings
Oct 31, 2020