ከማታቅህ ሴት ልጅ ጋ chat ስታረጉ ወይም በቀላሉ ሴትን ለመጥበስ ስለ ምን ምን ታወራላቹ? እኔ ለምሳሌ ሰላምታ እጠይቃትና ከዛ ተዋወቅን ከዛ እማወራት ነገር የለኝም ተቸገርኩ እኮ 😊😊 እና በዚህ ሙያ የተካናቹ ሰዎች እስኪ የሆነ ነገር ጣል ጣል አድርጉ
Oct 31, 2020sile hager fikr awrat😁
Oct 31, 2020ከማታቅህ ሴት ልጅ ጋ chat ስታረጉ ወይም በቀላሉ ሴትን ለመጥበስ ስለ ምን ምን ታወራላቹ? እኔ ለምሳሌ ሰላምታ እጠይቃትና ከዛ ተዋወቅን ከዛ እማወራት ነገር የለኝም ተቸገርኩ እኮ 😊😊 እና በዚህ ሙያ የተካናቹ ሰዎች እስኪ የሆነ ነገር ጣል ጣል አድርጉ
Oct 31, 2020sile hager fikr awrat😁
Oct 31, 2020Sira atnkm tastawekalhe😂
Oct 31, 2020That killed me🤣🤣🤣🤣
Oct 31, 2020I'm sure you have friends , right ?so chat with her like you do with your friends , lela tamir yelem
Oct 31, 2020Were tefabgn belat 😂
Oct 31, 2020ere brother zeyit tewedual yikrebesh 😂😂
Oct 31, 20201 tiyake teyik(manigawnm sew lemawek miteyikewn tiyakewoch) 2 tiyake beteketatay atiteyik(mikinyatum interview nw mimeslew) 3 abzagawn gize slesua nw mawrat yalebat( yante sira yemitawerutn neger memrat new) 4 slate bizum atawra( zm bleh hulunm negerhn azrekrikeh atingerat)
Oct 31, 2020Eee Yhe neger talent yfelgal ende
Oct 31, 2020ስለ ወደፊት ህልሟ ጠይቃት። profile picturኧን አጥንተህ ስለ ማንነቷ ተረዳ። የሆነ ነገር ስለራሶ ስትነግርህ ፣ አንተም ተመሳሳይ ነገር መንገርህን መቼም🙏 አትርሳ-- ምን መሰለህ ለምሳሌ ስለ ቤተሰቧ ሚስጥር ከነገረችህ አንተም ስለራስህ ቤተሰብ ሚስጥር ንገራት-- በዚሁ መልኩ ተመሳሳይ topic ላይአተኩር== ምክንያቱም እኛ ሰዎች በተፈጥሯችን ለሆነ ሰው ስለሆነ ነገር(peraonal stuff) ነግረን ሰውዬውም የራሱን shit ካልነገረን የተከዳን ያህል ነው ሚሰማን። ግልፅ ሁን። ጭራሽ አለመዋሸት 100% ያዋጣል። የሚመቻትን entertainment contents share አድርጋት። ተወያይ። አክብራት። ሃሜት ያባርራታል። እርዳታ ስጠይቅህ የምትችለው ነገር ከሆነ ከማድረግ አትቆጠብ።
Nov 01, 2020Same here😭
Oct 31, 2020Confuse adergat weym sle fikir kirikir neger jemir yane yebelete kante ga mawrat tifeligalech
Oct 31, 2020Eww u r ewww
Oct 31, 2020@Beyonceupdate
Oct 31, 2020