የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር ጥቅሞች
1. ረሲቨሩ 1080P Full HD ነው።
2. ረሲቨሩ 265 ወይም HEVC Support ያደርጋል ይሔ ማለት በ HEVC የተቆለፍ ቻናሎችን መክፈት ይችላል።
3. ረሲቨሩ Beout Q Sport ወደ አየር ቢመለስ መክፈት ይችላል።
4. ረሲቨሩ አንድ ከፊት አንድ ከሗላ USB Port አለው ይህ ማለት በአንዱ Port ፍላሽ በአንዱ Port ደግሞ ዋይፋይ አንቴና ሰክተን መጠቀም እንችላለን።
5. ረሲቨሩ DLNA Option ስላለው ከስልካችን ወይም ከኮንፒውተራችን ያለምንም ኬብል ወይም ኢንተርኔት Video, Audio, Photo በረሲቨሩ አማካኝነት ወደቲቪው እንዲተላለፍ እና እንዲታይ ማድረግ እንችላለን ይሔ ማለት Smart ቲቪ የሚሰጠንን ጥቅም ረሲቨራችን ይሰጠናል ማለት ነው።
6. ረሲቨሩ Sat2IP Option ስላለው ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በHotspot ወይም በ wifi አገናኝተን በ VLC Player እና በ Bubble UPNP App አማካኝነት በስልካችን ወይም በኮንፒውተራችን በሚገርም ጥራት ማየት እንችላለን በተጨማሪም በአንድ ረሲቨር ሁለት የተለያዩ ቻናሎችን ማየት ያስችለናል ለምሳሌ በቲቪያችን ቃና እያየን በስልካችን ወይም በኮንፒውተራችን ደግሞ ፋና ማየት እንችላለን በተጨማሪም ቲቪውን ሳይበራ በስልካችን እና ኮንፒውተራችን ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትና ቻናሎች ከፈለግን መኝታ ቤት ሆነን ከፈለግን ደግሞ ሽንት ቤት ሆነን እየቀያየርን ማየት እንችላለን።
7. ረሲቨሩ Sat Finder Option ስላለው ስልካችን ላይ DVB Finder App በመጫን ረሲቨራችንን እና ስልካችንን በ Hotspot በማገናኘት እንደ ዘመናዊ Digital(Smart) ሳተላይት ፋይንደርነት መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ያለምንም የዲሽ ቴክኒሻን እኛው እራሳችን የራሳችንን ዲሽ ማስተካከል እንችላለን ማለት ነው።
8. ረሲቨሩ በሁለት አይነት መንገድ በ Biss Key የተቆለፍ ቻናሎችን በቀላሉ መክፈት እንችላለን አንደኛው ረሲቨሩን ከኢንተርኔት ጋር ስናገናኘው ራሱ biss key ሞልቶ ቻናሉን ይከፍትልናል ሁለተኛው ደግሞ በ biss key የተቆለፈው ቻናል ላይ ስናደርገው ወዲያው QR Code ያመጣልናል ያንን QR Code Scan ስናደርገው ቢስኪውን ይነግረናል ማለት ነው ከዛ አረንጓዴውን በተን ተጭነን ቢስኪውን መሙላትና የተቆለፈውን ቻናል መክፈት እንችላለን።
9. ረሲቨሩ PowerVU Autoroll ያደርጋል
10. ረሲቨሩ ላይ biss key ለመሙላት ምንም አይነት Software አያስፈልገውም አረንጓዴውን በተን ተጭነን መሙላት እንችላለን።
11. የረሲቨሩ ሪሞት ኦርጅናል ነው ካልጠፋብን በስተቀር አይበላሽም ምናልባት ሪሞቱ ጠፍቶባችሁ ወይም ተሰባብሮባችሁ ከሆነ ገበያ ላይ በብዛት ስላለ ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ረሲቨሩን የማያዘው ሪሞት የለም።
11. ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ Canal ሰርቨር አለው OSN መክፈት ይችላል።
12. ረሲቨሩ የአንድ አመት የካንፓኒው ሙሉ ዋስትና ስላለው ይበላሽ ይሆን ብሎ መስጋት የለም።
13. ረሲቨሩ ከጥቁሙ አንፃር ዋጋው በጣም አነስተኛ ነው።
14. ረሲቨሩ በየጊዜው አዳዲስ ሶፍትዌር ስለሚለቀቅለት በቴሌግራም @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT ውስጥ ገብታችሁ ሶፍትዌርን አውርዳችሁ መጫን ትችላላችሁ።
15. ረሲቨሩ IPTV እና YouTube ለመጠቀም ያስችለናል።
16. ረሲቨሩ USB Boot Recovery Option አለው ይሔ ማለት ረሲቨራችን በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ ያለምንም RS232 ኬብል ወይም ኮንፒውተር የረሲቨሩን የመጨረሻ ሶፍትዌር gxrom ብላችሁ rename አድርጋችሁ በፍላሽ ረሲቨራችሁ ላይ ሰክታችሁ ረሲቨራችሁን ብታበሩት እራሱ Update አድርጎ ይከፍትላችሗል።
17. ረሲቨሩ Unwanted Satellite Delete and Hide Option አለው ይሔ ማለት ሶፍትዌር ስትጭኑ የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለው ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን ነክታችሁ መርጣችሁ ማጥፋት ወይም መደበቅ ትችላላችሁ።
18. ረሲቨሩ Online Upgrade Option አለው ይሔ ማለት አዳዲስ ሶፍትዌሮችን በራሱ በረሲቨሩ Download አድርጋችሁ መጫን ትችላላችሁ የግድ ከዌብሳይቶች ላይ አውርዳችሁ መጫን አይጠበቅባችሁም።
19. ረሲቨሩ YouTube App አለው ስለዚህ በረሲቨራችን YouTube ከፍተን መጠቀም እንችላለን በተጨማሪም የራሳችን YouTube አካውንት ኖሮን API key ካስገባን subscribe ያደረግናቸው የ YouTube ቻናሎች ከፊትለፊት ያመጣልናል።
20. ረሲቨሩ Dolby Digital Sound Support ያደርጋል ይሔ ማለት ለምሳሌ ሁሉንም የ OSN ቻናሎች ድምፅ በጥራት መክፈት ይችላል ማለት ነው።
21. ረሲቨሩ በቅርቡ በአዲስ Stable በሆነ ሰርቨር Tshare Amos Yes Package መክፈት ይጀምራል አሁን በ Canal እና Tshare ሰርቨር OSN እየሰራ ነው።
22. በረሲቨሩ የተለያዩ ጥቅሞችን እንዴት እንደምንጠቀም በ YouTube ኢትዮ ዲሽ መረጃ የሚለው ቻናል ላይ ቪዲዮዎችን ስለምንለቅ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ
23. ረሲቨሩ በ Codic 4:4:2 ኮድ የተቆለፉ ቻናሎችን ይከፍታል ይሔ ማለት Asiasat 100.5°E ላይ ያሉትን Laliga Santander ቻናሎችን በሙሉ ይከፍታል ሌላ የትኛውም ረሲቨር እነዚህን ቻናሎች አይከፍትም።
24. ረሲቨሩን በብዛትም ሆነ በፍሬ መግዛት ለምትፈልጉ ሶፍትዌር የተጫነበት ከኔ በምርጥ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ 0911001481 ቤኪ አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ያሉት የመጀመርያ ሽንሽን የመጀመርያ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር
በ LIFESTAR 1000++ Nilesat ላይ በ Tshare እና በ Canal ሰርቨር ያለምንም ክፍያ በነፃ የሚተላለፉ ቻናሎች 👇👇👇
OSN Ya Hala! Oula HD
OSN Ya Hala! Cinema HD
Nick Toons HD
History HD Middle East
Discovery Science HD
Disney Channel Middle East & Africa HD
Sky News HD
Diseny XD Middle East HD
DJ Cema TV HD
Nickelodeon HD
MTV Live HD
Discovery Channel Middle East & Africa
H2 HD
Investigation Discovery HD
Nick Jr Arabia HD
Nat Geo Wild HD Asia
Nat Geo People Asia HD
National Geographic HD Asia
Star Movies HD Middle East
Paramount Channel HD
Comedy Central Arabia HD
OSN News HD (NBC / MSNBC)
OSN Kid Zone TV HD
Baby TV HD Europe
OSN Pop Up 1 HD
OSN Pop Up 2 HD
Star World HD Middle East
E! Middle East HD
TLC HD
OSN Mezze HD
OSN Living HD
OSN Movies HD
OSN Enigma HD
OSN Movies Kids HD
OSN Movies First HD
OSN Movies First HD +2
OSN Movies Action HD
OSN Movies Disney HD
OSN On Demand HD
OSN Series First
Oct 31, 2020