Anonymous
#health
የሆድ ቁርጠትና ዓይነ ጥላ የሚያገናኘው ነገር አለ እንዴ ? ካለስ እንዴት በመንፈሳዊ ህይወት መዳን እችላለሁ ወይስ ሆስፒታል ልሂድ 😓በጣም እየተሰቃየሁ ነው
Oct 30, 202011 engagements
የሆድ ቁርጠትና ዓይነ ጥላ የሚያገናኘው ነገር አለ እንዴ ? ካለስ እንዴት በመንፈሳዊ ህይወት መዳን እችላለሁ ወይስ ሆስፒታል ልሂድ 😓በጣም እየተሰቃየሁ ነው
Oct 30, 2020Mejemeria aybetla endalebeh aregaget ewnet kale hospital mehed tkm yelewem be sgdetna be mekuteria ketkteh abarew
Oct 31, 2020Hultunim adrg yemnetihim bota hid bezawm hakim ga hid.
Oct 31, 2020Eshi amsegenalew
Oct 31, 2020ቸርች ሂድ ይጸልዩልህ። በክርስቶስ እመን።
Oct 31, 2020ስለ አይነጥላ አላቅም ፣ሆድ ቁርጠት ግን በቀላሉ ታክሞ የሚድን በሽታ ነው።
Oct 31, 2020ዓይነጥላ ምንድነው?
Oct 31, 2020