Anonymous
#other
✋ ለ Scholarship እንዴት ነው ኣስቸኳይ ፓስፖርት ማውጣት ምችለው🙏🙏🙏
Oct 30, 20202 engagements
✋ ለ Scholarship እንዴት ነው ኣስቸኳይ ፓስፖርት ማውጣት ምችለው🙏🙏🙏
Oct 30, 2020I copied in case it helps! አዲስ ፓስፖርት 1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሰነዶች ማዘጋጀት ፦ • ህጋዊ የቀበሌ መታወቂያ ካርድ • የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት/ማስረጃ 2. የሚያመለክቱት ለአስቸኳይ አገልግሎቶች ከሆነ ከሚከተሉት መካከል ቢያንስ አንዱ ሊኖርዎት ይገባል ፦ • የሕክምና ደብዳቤ • የትምህርት እድል እና ዲቪ • ከተፈቀደለት ድርጅት የተጻፈ ደብዳቤ • የውጭ ሀገር የነዋሪነት ፍቃድ • የግብዣ ደብዳቤ • አስቸኳይ የስራ ጉዞ • በሀዘን/ጋብቻ ምክንያት የሚደረግ ጉዞ 3. ለአዲስ ፓስፖርት የሚከፈለውን ክፍያ ያረጋግጡ ፦ • ለ32 ገጽ ፓስፖርት - 600 • ለ64 ገጽ ፓስፖርት - 2186 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍላችሁ online አድራሻ ላይ አባሪ ያደርጉታል። www.ethiopianpassportservices.gov.et
Oct 31, 2020U have to apply for urgent passport and u got to be ready to pay extra than regular passport
Oct 31, 2020