አድሚንስ 🙏 የሰው ልጅ basic instinct ፍቅር ነወ? ህፃን ልጅ ከሚቃጠል ቤት ለማውጣት ዘሎ የሚገባ ይጠፋል ከመሃላችን? ለምን ይሄን ማንነታችንን እንረሳለን? የግድ በገሃነም እሳት አስፈራርተውን ነው እንዴ ያን ህፃን ልጅ ከሚነደው ቤት ለማውጣት ህይወታችንን አደጋ ውስጥ የጣልነው????? እውነት ህግ እና የሃይማኖቶች አሰቃቂ ቦታ--ገሃነም/ሲዖል መፈጠር ነበረባቸው የሰው ልጅ በፍቅር እንዲኖር? አለም እራሷ weird place መሆኗ ጠፍቶን ነው እንዲ ድራማው ውስጥ ጠፍተን የቀረነው???
Oct 29, 2020Thank you 😭.
Oct 30, 2020