የፊቴ ከለር ጠይም የሚባል አይነት ነው ግን ከ1 አመት በፊት አንገቴ መጥቆር ጀምሯል ማለት ለማያውቅ ሰው አንገቴ ቆሽሾ ምናምን ነው የሚመስለው ግን አደለም አንገቴ ብቻ ተለይቶ ነው የፋርማሲ ባለሙያ አማክሬም ቋቁቻ የሚባለው ነገር አደለም ተብያለሁ፡፡ አጃክስ ጥሩ ነው ተብዬ ብሞክርም ለውጥ አልመጣም የአንገቴ መታጠፊያ ጠቋሯል እንዳለ እና መፍትሄ ያላችሁ ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ
Oct 28, 2020I think you should get tested for Diabetes Mellitus (Ye sekuar beshita). It might be a condition called "Acantosis Nigrican"
Oct 30, 2020