Copy Paste: አባትም፣እናትም፣እህትም፣ወንድምም የለኝም።ሰው አልባነት ስሜት ሁሌ ማታ ማታ ያስለቅሰኛል።እባካችሁ ከዚ ስሜት ልወጣ ብትረዱኝ ያለዚያ ግን አይምሮዬ ለይ ክፉ መልእክት እያቃጨለ ነው።ብቸኝነት ጠቅልሎ ህይወት ሳይጨልምብኝ መፍትሔ ብጠቁሙኝ ስል እማጸናቹሀለው
Oct 28, 2020We are all here for u ❤️❤️❤️ some people have lots of people around them and still they are lonley so its not about z number of people around u. if u even huv 1 person who is genuien thats more than enough
Oct 29, 2020